|
ወደ አዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር አንኳን ደህና መጡ |
|
ከ3 ሚሊየን ህዝብ በላይ የሚኖርበት አዲስ አበባ የሀገሪቱ ዋና ከተማ ብቻ ሳትሆን የኢኮኖሚና የፖለቲካ እንቅስቃሴም ማዕከል ነች፡፡ በ1879 ዓም በአፄ ሚሊኒክ የተቆረቆረችው አዲስ አበባ 540 ስ.ሜ ስፋት አላት፡፡ሰንሰላታነማውን የእንጦጦ ተራራን ጨምሮ ከ2120-3200ሜትር ከፍታ ያላት አዲስ አበባ የሙቀት መጠን በአማካይ 16 ዲግሪ ሴነቲ ግሬድ ሲሆን አጠሯ ከየትኛውም አቅጣጨሳ ለሚመጣ ህዝብ የሚስማማ ነው፡፡
|
|