የከተማችንን ልማትና መልካም አስተዳደር በማረጋገጡና የነዋሪዎቿን ህይወት በመለወጡ ሂደት ውስጥ ጉልህ ድርሻ ካላቸው አውታሮች መካከል ባህላዊ እሴቶቻችንና የቱሪዝም እምቅ ሀብቶቻችን ግንባር ቀደሞቹ ሆነው ማየት፡፡
ባህላዊና ታሪካዊ ሀብቶቹን የሚወድ፣ የሚጠብቅ፣ የሚያበለጽግና ወደ ልማት ኃይልነት የሚቀይር የተለወጠ ትውልድ በመፍጠሩና የቱሪስት መስህቦችንና አገልግሎቶችን በማልማቱ ሂደት ውስጥ የመሪነት ሚና መጫወት
በከተማችን ውስጥ በባህሉ ዘርፍ የሚሰሩ ሥራዎች ለህብረተሰቡ የሚያረኩ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ፣ ለከተማው እድገት አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ማስቻል፣ ከልማት ወደ ኃላ የሚጐትቱ አመለካከቶችን ልማዳዊ አሠራሮችን፣ የውጭ የባህል ወረርሽኝን መዋጋት
በከተማችን ውስጥ በባህሉ ዘርፍ እስካሁን ሲሰጡ የነበሩ አገልግሎቶችና ሲተገበሩ የነበሩ አሰራሮች ውስጥ ያሉ ድክመቶችንና ጥንካሬዎችን በመዳሰስ አዲስ የሥራ ሒደትን፣ አደረጃጀትን፣ የአፈፃፀም ማኑዋልንና ቲም ቻርተርን ያካተተ የተሟላ ዶክዩመንት ማዘጋጀት፡፡
የባህል ፕሮሞሽን ተግባራት

Addis Ababa Culture and tourism is a division of Addis Ababa City Administration