የተባበሩት መንግስት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የአፍሪካ ህዝበረት እና ሎች አለም አቀፍ ድረጅቶች ማዕከል የሆነችው አዲስ አበባ ከመቶ በላይ የተለያ ሀገራት ኢምባሴዎችና ቆንስላዎች ፅ/ቤት መገኛም ነች፡፡
እነኚህም ክስተቶችና አጋጣሚዎች አዲስ አበባን ከዋሽግንተን ዲሲ ከኒውዮርክ እና ከለንደን ቀጥሎ ዓለም አቀፍ እንቅስቃሴዎች የሚካሄዱባት አራተኛ ዋና ዲፕሎማቲክ ከተማ እንድትሆን አስችሏታል፡፡
ከተማችን የዲፕማቲክ ከተማ እንደመሆኗ መጠን በርካታ እንግዶች በየዓመቱ ትቀበላለች፡፡እነኚህን እንግዶቿን በበቂ ሁኔታ ማስተናገድ እንዲቻል በሆቴል ኢንቨስትመንት ለሚሳተፉ ባለሀብቶች መንግስት ልዩ ድጋፍ በማድረግ የሆቴል እንዱስትሪ እንዲስፋፋ እያደረገ ነው፡፡በዚህም መሰረት በከተማችን ለቱሪስት መሰረታዊ የሆኑ አገልግሎቶችን የመስጠት አቅም ካላቸው ሆቴሎች ጀምሮ እስከ አምስት ኮከብ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎች ይገኛሉ ፡፡
ከተለያዩ የዓለማችን ከፍሎች ወደ አዲስ አበባ ለሚመጡ ቱሪስቶች የተለያ ሀገራትን ባህላዊና ዘመናዊ ምግቦች የሚያቀርቡ በርካታ ምግብ ቤቶች ይገኛሉ፡፡