በአዱስ አበባ የሚገኙ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ተፈጥሮአዊ ቅርሶችን ለማወቅና ለመጐብኘት ከፈለጉ በከተማዋ ከሚገኙ ሙዚየሞች ጐራ ካሉ እጅግ ቀልጣፋና አስደሳች መስተንግዶ ያገኛሉ፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ቱሪስት ሆነ ከተማዋን ለመጐብኘት የሚፈልግ ግለሰብ ስለከተማዋ የቱሪስት መስህቦች መረጃ /ግንዛቤ ከዚህ የመረጃ መረብ ሊያገኝ ይችላል፡፡
በአዲስ አበባ የተሌዩ የዕፅዋትና አእዋፍ ዝርዎች የሚገኑባቸው፣ ጎብኚዎች አረፍ ብለው ነፋሻ አየር እየተመገቡ የአእዋፋትንና የወራጅ ውሃ ድምፅ እየሰሙ፣ አይናቸውን በተለያየ ቀለም የደመቁ ለምለም ዕፅዋት ላይ አሳርፈው መንፈሳቸውን የሚድሱባቸው ፓርኮች ይገናሉ፡፡


Addis Ababa Culture and tourism is a division of Addis Ababa City Administration